ታላቋ ኢትዮጵያ በተግባር

Source: http://www.goolgule.com/the-great-ethiopia-in-action/

ባለፈው ቅዳሜ በባሌ ዞን ግንድር ወረዳ፣ ዳሎ ሰብሮ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ቤተ ክርስቲያን እያስመረቁ በነበሩበት ወቅት ሙስሊም ወንድሞቻቸዉ የኦሮሞን ህዝብ የባህል ምግቦች በመያዝ ቤተ ክርስቲያኒቷ ድረስ በመውሰድ አብረው በአንድነትና በፍቅር አስመርቀዋል። ከዚህ ሌላ 11,500ብር በመሰብሰብም ገቢ አድርገዋል። ታላቋ ኢትዮጵያ ማለት ይህች ናት፤ ኢትዮጵያዊነት በተግባር ሲገለጽ እንደዚህ ፍቅር ነው። (ምንጭ፤ Mereja.com የፌስቡክ ገጽ)

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.