ትራምፕ የሕዳሴውን ግድብ ምርቃት ሪቫን የመቁረጥ ሕልም አላቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ልዑክ ገለጹ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/167974

በውጭ ጉዳይ ሚ/ር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራው የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በአሜሪካን የገንዘብ ሚንስትር ጋባዥነት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲያካሄድ የነበረውን ውይይት አጠናቀቀ::
የውይይቱን መጠናቀቅ አስመልክተው ሚንስትሩ  ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል::
በመግልጫቸውም ውይይቱ:-
1) የኢትዮጵያን ፍትሃዊ አቋም ለማስረዳት አመቺ ሁኔታ በመፍጠሩ:

2) የተጏተተውን የቴክኒክ ውይይት በተፋጠነ ሁኔታ ለማስቀጠል ከስምምነት በመደረሱ
ስኬታማ እንደነበር ገልጸዋል::
አያይዘውም:-
ፕሬዚዳንት ትራምፕ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ በቦታው በመገኘት ሪቫን አብረው በመቁረጥ ለመመረቅ ፍላጎት እንዳላቸው መግለጻቸውን ጠቁመዋል::
 

Share this post

One thought on “ትራምፕ የሕዳሴውን ግድብ ምርቃት ሪቫን የመቁረጥ ሕልም አላቸው ሲሉ የኢትዮጵያ ልዑክ ገለጹ

  1. The internally displaced victims of the recent and prior attacks in Ethiopia are giving up any little hope they had , now almosnt all are begging for transportation money, to go in exile to foreign lands rather than suffer a slow painful death in their own country .

    Some are even willing to go to Somalia a country where just recently locust infestations and flood made more than half a million Somalian people displaced from their homes rendering them in need of urgent international humanitarian assistances.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.