ትኋኑን ለማጥፋት ቤቱን ማቃጠል አይኖርብንም! – የኢትዮጵያን ነቀርሳዎች ለማከም ኢትዮጵያ መፍረስ የለባትም!!!

አንድነት ይበልጣል ሐዋሳ – ነሐሴ 12/12/12 መንደርደሪያ በሕይወታችንና በታሪክ ውስጥ ተመልሰው ሊመጡ የማይችሉ ክስተት ቀናትን እየጠበቁ የደምና የሞት ድግስ የሚደግሱልንን ጆሮ መከልከል ብቻ ሣይሆን በቃ! ተው! ማለት አለብን፡፡ አምና 11/11/11 ብለው ኤጀቶዎች የንጹሃን ደም አፈሰሱ፡፡ አሁን ደግሞ 12/12/12 ብለው የነ ጀዋር/በቀለ ገርባ፣ ኦነግ-ሸኔና የወያኔ ጽንፈኛ ቡድን ሌላ ዙር የደምና የሞት ድግስ እንድንሳተፍ ጠርተውናል፡፡ ይህን እኩይ ጥሪ መንግሥትም ሆነ ሰላም፣ አንድነትና ነጻነት ፈላጊ ዜጋ ሁሉ ቀልብና ቦታ እንደማይሰጠው እየታየ ነው፡፡ ተወደደም ተጠላ በበጎዎችና በክፉዎች መካከል ያለው የኃይል ሚዛን በጥሩ ተቀይሯል፡፡ ሰይጣን ሰይጣን ነው፡፡ እኩይ ሃሳብና ድርጊትንም ሲዖል እስካልወረደ ድረስ አይተውም፡፡ ባሀርይ ነው፡፡ በቅርብ ሣምንታት 4 ጊዜ የደምና የሞት ግብዣ አዘጋጅቶ የታደመለት

The post ትኋኑን ለማጥፋት ቤቱን ማቃጠል አይኖርብንም! – የኢትዮጵያን ነቀርሳዎች ለማከም ኢትዮጵያ መፍረስ የለባትም!!! appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply