ትግራይ ተጠቃሚ አይደለም ለሚሉ መልሴ ይኼው ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ ክፍል 1

Source: http://welkait.com/?p=11694

ትግራይ ተጠቃሚ አይደለም ለሚሉ መልሴ ይኼው ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ ክፍል 1 በመጀመሪያ ሰሞኑን የጥምቀት በዓል ለማክበር በወጡ የወልድያ ኗሪዎች በወያኔ ትግራይ ፋሺሰት ስርዓት ጥይት ለተገደሉ ዜጎቻችን ጽናቱን እና ብርታቱን እንዲሰጣቸው ለሟቾቹ ቤተሰቦች እና ለከተማው ማሕበረሰብ ጽናቱን ይስጣችሁ እላለሁ። ይህ ሃዘንና ግጭት በአማራ አካባቢ መድረሱን የሚያሳየን ለርዕሴ ይነተኛ ግልጽ የመከርያ ማስረጃ ነው። ስለሆነም በርዕሱ …

Share this post

One thought on “ትግራይ ተጠቃሚ አይደለም ለሚሉ መልሴ ይኼው ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ ክፍል 1

 1. ሃጎስ ሃጎስ ይላል ፣ ግድግዳና አጥሩ
  **********************
  ሁሉም አንድ ሆነሳ ፣ ስም ጠፋ ወይ ባገር
  ቋንቋው አንድ ሆነብኝ ፣ ሁሉም ሰው ሲናገር
  ሃስትም አይደለ ፣ ስሙ እስኪ ስናገር
  ሰው ባእድ ይሆናል ፣ ባደገበት አገር
  በሄድኩበት ስፍራ ፣ ሁሉም ሃጎስ ነበር ።
  ከመከላከያ ፣ ጎራ ብል ደርሼ
  ከበታች መኮንን ፣ እስከላይ ዳስሼ
  የወታደሩን እዝ ፣ ሁሉንም አምሼ
  ከሃጎስ በስተቀር ፣ ስላጣሁ ነቅሼ
  በወሰደኝ እግሬ ፣ ወጣሁ ተመልሼ ።
  በለመደው እግሬ ፣ ደህንነት ገብቼ
  የተሻለ ይሆናል ፣ በማለት ገምቼ
  ማጣራት ጀመርኩኝ ፣ መዝገቤን አውጥቼ
  ግና ምን ያደርጋል ፣ አልሆነም ያሰብኩት
  የተለየ ነገር ፣ አገኛለሁ ያልኩት
  ሁሉም ሃጎስ ሆኑ ፣ ጭራሽ ያልጠበቅኩት ።
  ለምናልባት ብዬ ፣ ከጉምሩክ ብገባ
  ይገኙ እንደሆነ ፣ ተገኝ እና ሮባ
  ካንዱ ቢሮ ወዳንዱ ፣ ብወጣ ብገባ
  ሁሉም ሃጎስ ብቻ ፣ ሞክቶ የሰባ
  ምኑን አሳየኸኝ ፣ ጆሮም ልበስ ዳባ
  ተስፋዬ በቀለ ፣ የሚል ስም የት ገባ ።
  ከቤተ ክህነቱ ፣ አየር መንገድ ብሄድ
  ከሃጎስ በስተቀር ፣ አይታይ በመንገድ
  ትምህርት ሚኒስቴር ፣ ማረሚያን ጎብኝቼ
  ከሃጎስ በስተቀር ፣ ሌላ ስም አጥቼ
  እስቲ ለምናልባት ፣ ወጥቼ ከምድሩ
  አየር ተሳፍሬ ፣ ብዞር በየሃግሩ
  ይገኙ እንደሆነ ፣ ቶሎሳና ፍቅሩ
  በር በማንኳኳት ፣ ኢምባሲ መዞሩ
  የሚፈታ መስሎኝ ፣ የሃጎስ ሚስጥሩ
  ከታችኛው ሎሌ ፣ እስካምባሳደሩ
  እንኳን አምባሳደር ፣ ዘበኘው የበሩ
  ሃጎስ ሃጎስ ይላል ፣ ግድግዳና አጥሩ
  ካሳሁን በለጠ ፣ ዲማና መገርሳ ፣ የሉም በሀገሩ ።
  ታዛቢው
  December 24, 2017

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.