ትጥቃቸውን የፈቱ ወታደሮችን ለማቋቋም የተደረገው እርዳታ ከመንግስት አልተለቀቀም

‹‹የኦነግ ወታደሮች በድብቅ ወደ ስራ እንዲገቡ እየተደረጉ ነው›› አበበ አካሉ የጀርመን መንግስት በትጥቅ ትግል ውስጥ ለነበሩ ታጋዮች እና ትጥቃቸውን ፈተው ወደ ሰላማዊ ኑሮ ለመመለስ የወሰኑ ወታደሮችን ለማቋቋም የሰጠው ድጋፍ አለመሰጠቱ ተገለፀ። ከወራት በፊት የአርበኞች ግንቦት ሰባትን ጨምሮ አምስት ለሚሆኑ የፖለቲካ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply