ቶዮታ በኢትዮጵያ የመለዋወጫ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

Source: https://addismaleda.com/archives/10957

የጃፓኑ ግዙፍ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ቶዮታ በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎች ዕቃ መለዋወጫ ማምረቻ ለመገንባት ጥናት ማጠናቀቁ ተገለፀ። የብረታ ብረት ኢንዱሰትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ለአዲስ ማለዳ እንዳስታወቀው፣ ቶዮታ ኩባንያ በኢትዮጵያ የተሽከርካሪዎችን ዕቃ መለዋለጫ ለመገንባት ጥናቱን ያጠናቀቀ ሲሆን፣ በቀጣይ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት ወደ ግንባታ እንደሚገባ…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.