“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/18355/

“ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ) ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ ይመስላል።

Share this post

One thought on ““ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ

 1. ** በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ፣ ትላንት ምሽት የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት የኦሮሞ ሙዚቀኞች ማህበር ባተዘጋጀው “ወገን ለወገን” ኮንሰርት ላይ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ መድረኩን ተቆጣጥሮት ነበር።”
  “የኦሮሞኛ ቋንቋ ባልችልና የሚለውን ነገር ባልረዳ ኖሮ ይጸጽተኝ ነበር።” (ክንፉ አሰፋ)
  __ ወገን ለወገን ማለት ምን ማለት ነው!? የኦሮሞ ወገን አማራ፡ ትግሬ፡ ደቡቤ፡ አፋር፡ ሱማሌ መሆኑ ቀረ?
  “የአዲስ አበባ፡ የሐረሩ፡ የአፋሩ፡የኦሮሞው የጉራጌው የትግሬው የአማራው የለውም አባይ አንቺ ወላዋይ እያለ ያቀነቀነው ማን ነበር?..
  መቼ እንኳን ቋንቋውን ለሚችል ለማይችልም ሙዚቃ ቀስቃሽ፡አሳባሪና አስጨፋሪም ነው። እንዲያው ስሙ ያልተሞገሰና በግብዣም ያልተጠራ ወገን እንደተገለለ ተቆጥሮ ማኩረፉና መቀየሙ አይቀርም ለነገሩ ጠሪ አክባሪ ነበር ቃሉ… ነን ሶቤ?

  ፣ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ።“ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ) ሲል ይጠይቃል ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም።” ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ፡ ዶ/ር አብይ ለእነ አዲሱ አረጋ ይመስላል።”(ለሚመለከቱና ለሚገመግሙም) ይህ አግባብነት አለው። አዲስ አበባ የ፻ ዓመት ታሪክ ያላት ሀገር ሚሊኒየም አዳራሽ? ጨፍሮ ወገኑን በቃሊቲ፡ በቅሊንጦ፡ በከርቸሌ አስረው በክልላቸው (እራስን በራስ በሚያስተዳድሩበት) የሌላው ብሔር፡ በሜንጫ ሲታረድ፡ ከነነፍሱ ገደል ሲጨመር፡ በተኛበት ቤቱ ላይ የሰደድ እሳት ተለቆ ሲቃጠል፡ ሴት ከሕጻናት በሜንጫ ሲተለተል፡ነግ በእኔ አለማለታቸው ያመጣው “የምንይልክ ሰፋሪ መጤ” የሚሉ ትምኪት የወለደው ጠባብነት እንደሆነ ከነገራቸው ጥሩ ነው።ለመሆኑ ሌላው ብሔር ለኦሮሞ ተፈናቃይ እርዳታ እንዴት አልተገኘም? ለታሰሩ ወገኖቹስ እንዴት ሲዘፈነላቸው ሲሞገሱ ድምጹን አላሰማም!?

  __በእርግጥ ኦሮሞ የራሱን ቤት በራሱ ላይ ቆልፎ ቁልፉን ጥሎ አፋልጉኝ የወጣው ወይንም ‘ተከልሎና ተከልክሎ’ የበላተኛ ተመካች እንዲሆን የተፈረደበት በእራሱ ቦልጥቀኞች (ዲያስፐርስ) መሆኑን ማመንና መቀበል አለበት።አጫሉ ሁንዴሳ አድዋና መቀሌን ሊያነሳ የታጋይ ጦረኛ(ነፍጠኛ) ኦሮሞዎችን ከእነፈረሳቸው፡ ለሀገር ሉዓላዊነት ታሪክ፡ አልደፈር አልገዛ ባይነት፡ ሀገር እንዳስከበሩ በደምና አጥንታቸው ለአንዲት ኢትዮጵያ እንደተሰው አስታወሰ፡ እንጂ እንደዛሬው ሀገር ጥለው እንደከብት ጋጣ (ክልል) መታጎራቸውን ሊመሰክር አልነበረም!።
  *** ስሕተቱ የመጣው ግን..ጂርቱ…ኢጆሌ ኦሮሞ ቦረና፡ አንቦ፡ወለጋ፡አርሲ፡ባሬንቱ፡ ቱለማ፡ ሜጫ፡..ኤሰ ጅርቱ? ተነስ ከእንግዲህ ግን ይበቃናል!” ይለል ሃጫሉ። የሚለው ማን እማን ላይ? እምን ላይ? ከማን ላይ? ከማን ጋር ቆሞ እንደሚነሳ አልታወቀም!? ሌላው ሕዝብ ሁለት ግዜ አልተጠራም በግብዣውም በሽለላውም!ጉድ በል ሰላሌ! ዘንድሮ አለ ነገር! አለ …ጉዲ ሰዲ ቂም በቀል፡ ቁርሾ፡እልህ፡ እግዚኦ መሓረነ…”ያዢ ያጣች ሀገር” አሉ አባቴ ዘይገርም!

  Reply

Post Comment