ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ በመቃወም ለጠቅላይ ሚንስትሩ አቤት አሉ።

Source: https://mereja.com/amharic/v2/111557
https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/C0B7FABB_2_dwdownload.mp3

የመንግስት ቤት የተከራዩ የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ በመቃወም ዛሬ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ቤት አቤት አሉ።ከ6ሺሕ እንደሚበልጡ የተናገሩት ነጋዴዎች አለቅጥ የበዛዉ የኪራይ ጭማሪ እንዲሻሻል በተጋጋሚ አቤት ቢሉም እስካሁን ሰሚ አላገኙም።የጠቅላይ ሚንስትሩ ፅሕፈት ለነጋዴዎቹ አቤቱታ መልስ ለመስጠት ለመጪዉ ሚያዚያ 24 ቀጠሮ ሰጥቷቸዋል።


Image result for የአዲስ አበባ ነጋዴዎች አዲስ የተደረገባቸዉን የኪራይ ጭማሪ

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.