ኑ አብረን እናልቅስ! – ይመር ሙሄ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/109017

(ይመር ሙሄ – August 2, 2020) የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ ሆነና ባስተማረቻቸው ልጆቿ መከራዋን እያየች ነው። ችግር ላይ ስትወድቅ ሊደርሱላት የሚገባቸው ለክፉ ቀን ይሆኑኛል ብላ ያስተማረቻቸው ልጆቿ እራሳቸው ችግርና እየሆኑባት ነው። በአሁኑ ጊዜ አጥፊ ምሁሮች፣ መምህር ታዬ ቦጋለ “የተማሩ ደንቆሮዎች” የሚላቸው፣ በትምህርት ቤት ዘመናቸው የድንቁርና፣ የዩልኝታ ቢስነት፣ የስግብግብነትና የክህደት ተጨማሪ (Elective) ኮርስ አካተው የወሰዱ የሚመስሉ ቁጥራቸው በሽበሽ ነው። ከአንድ ዓመት ከሥድስት ወር በፊት “The Curse of Education: An Ethiopian Paradox” በሚል ርእስ በፃፍኩት ላይ ኢትዮጵያን ከበደሉ ምሁራን መካከል ቁንጮ የምላቸውን የሕወሃት ቀኝ እጅ የነበረውን ዶ/ር እንድሪያስ እሸቴንና ሌሎች ሁለት በምሳሌነት ጠቁሜ ነበር። በአፍሪካ ውስጥ የተማሩ የገደሏት ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ እንደሆነችም ጠቅሼ

The post ኑ አብረን እናልቅስ! – ይመር ሙሄ appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider 24/7.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.