ናዝሬት አዳማ ውስጥ አጎት የወንድሞቹን ልጆች አርዶ ተሰውሯል

Source: https://mereja.com/amharic/v2/154175


አጎት የወንድሞቹን ልጆች አርዶ ተሰውሯል
የናዝሬት ህዝብ ይህን ግፍ ልትቃወም ይገባል!
የ13 አመት ህጻን ተማሪ (ቁ.4 ት.ቤት)እና የ21 አመት ወጣት እሙካ የተባለች ለ4 አመት አረብ ሃገር ሰርታ

ቤተሰብ ስትረዳ የቆየች ሁለቱን እህትማማች የወንድማቸው ወንድም አጎታቸው በራሱ ቤት ሚግራ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር አርዷቸው ተሰውሯል።
የሁለቱ እህትማማች ሬሳ ትናንት 7 ሰአት ተገኝቶ ዛሬ 8 ሰአት የቀብር ስርአቱ ተካሂዷል።
ከቀብር መልስ ሰላማዊ ሰልፍ እያከናወኑ ይገኛሉ።
ፍትህ በግፍ ለጠፉ ነፍሶች !

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.