ናይጄሪያ፡ የ13 አመቱ ታዳጊ እምነቱን በማዋረድ ተከሶ መታሰሩ ውግዘት አስከተለ – BBC News አማርኛ

ናይጄሪያ፡ የ13 አመቱ ታዳጊ እምነቱን በማዋረድ ተከሶ መታሰሩ ውግዘት አስከተለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6DC4/production/_114400182_79068b46-e1bc-4443-963c-bdf0bc708687.jpg

በናይጄሪያ የ13 አመት ታዳጊ እምነቱን አቆሽሿል እንዲሁም አዋርዷል በሚል ክስ መታሰሩን የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት፣ ዩኒሴፍ አውግዞታል።ድርጅቱ የታዳጊው ሁኔታ በከፍተኛ ሁኔታ አሳስቦኛል ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply