አሁንስ እኔም ወደ አገሬ የምገባበት ጊዜ ናፈቀኝ!

Source: https://welkait.com/?p=16589

ይነጋል በላቸው (ከአዲስ አበባ) ሆ! ከመኖሪያ ቤቴ 10 ኪሎ ሜትሮችን ያህል በሚርቀው ቤተ መንግሥቴ እየተካሄደ ያለው የለውጥ ማዕበል የዘመናት የራስ ምታቴን እያሻለው ከመምጣቱም ባሻገር እኔም ወደ ሀገሬ ለመግባት እንዳኮበኩብ አድርጎኛል (ወይ ጊዜ! ‹ቤተ መንግሥቴ› ለማለትም በቃሁ አይደል? ጌታ ይክበር፤ ይመስገን፡፡ በቀረችኝ ጥንጥዬ የሕይወት ዘመኔ ይሄን የመሰለ ለጊዜውም ቢሆን የሲዖልን ኑሮ የሚያስረሳ የእፎይታ ጊዜ አያለሁ ብዬ …

Share this post

One thought on “አሁንስ እኔም ወደ አገሬ የምገባበት ጊዜ ናፈቀኝ!

 1. የትም ሳትሰደድ ሳይራመድ እግርህ
  ሀገርህ ላይ ሆነህ ሀገር ከናፈቀህ
  ሰፋሪ መጤ እያሉ ከሚጠቁሙብህ
  በሀገር ሙሉ ውሃ መብራት አመንጭተህ
  አልፎ ሂያጁ ለኳሽ አጥፊ ካጨለመብህ
  ይነጋል በላቸው ሥር ተከል ለውጥ ብለህ !!
  በለው!

  Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.