አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ያላወቁ አለቁ ፤ ያልነቁ ታነቁ ። እኔ የሌለሁበት እኛ ተቃዋሚዎች የምንሔድበት መንገድ ራሳችን በፈጠርነው መወታተብ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ ተስፋችንን በኢሕአዴግ እና በ አፈጮሌ ባለስልጣኑ ላይ ማድረጋችን መጭው ጊዜ ከባድ አደጋ እንዲመጣ ለአምባገነኖች ቡድናዊ ግብ በሩን እያመቻቸን መሆኑ ልብ ልንል ይገባል። ዲያስፖራውን በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነዢነት የወነጀሉትና የወልቃይትን ትግል የካዱት አፈጮሌው የወልቃይት የማንነት ጉዳይ ጥያቄ ወደ መሰረተ ልማት ጥያቄነት እንዲሸሽ ወይም እንዲያፈገፍግ ያደረጉት የኢሕአዴጉ አፈጮሌ ባለስልጣን ኢትዮጵያን ሽፋን አድርገው ሕዝቡን እያጭበረበሩ መሆኑን ከጅምሩ ብንጮህ የሚሰማ ጠፋ። ይህ ብቻ ሳይሆን አፈጮሌውን ባለስልጣን የሕወሓት ካድሬዎች ሲያጣጥሏቸው ሲቪያቸው ስድሳ ጊዜ ተሰረዘ ተደለዘ ሲሏቸው የተማሩበት አመተ ምህረት ተጭበርብሯል ሲሉ አኛ በወቅቱ የተናገርነው አውቀው እያጣጣሉ እንደሆነና የሚመርጡትም እሱ መሆኑን ነበር። ተቃዋሚዎች ግን ከመንቃት ይልቅ በኢሕ አዴግ ፕሮፓጋንዳ ታንቀው እውነትን የመዋጫ ጊዜያቸውን እያሳዩን ነው። የሚያዋጣው የተጀመረው ትግል እንጂ የኢሕ አዴግ ሹም ሽር አይደለም። ሌላው ትግራይ ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ የመስራት መብታቸውን ተነፍገው እያየን የሙስሊሙ መብት የተከበረ አድርገው አፈጮሌው የሚያወሩት ጉዳይ አነጋጋሪ ነው። አክሱም ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ ፕሮቴስታንቶች ታላቅ የቤተክርስቲያን ቅዱስ መሰረታቸውን ቢያስቀምጡ የሃይማኖት እኩልነት እይታን ያስተካክላል ። ይህ አክሱም ላይ መሰራቱ ማንንም የማይጎዳ የሕዝብን የማምለክ እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው። በየትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢዎች መስጂድና በተስኪያን ጎን ለጎን ሲሰሩ የኖሩ ስለሆነ አዲስ ነገር የለውም። አፈጮሌውን ጠቅላይ ወተጠቅላይ የሚደግፉ ተቃዋሚዎች አካሔዳቸውን በጥንቃቄ ሊመረምሩ ይገባል ። ኢሕአዸግ የራሱን ሰው በራሱ ሰው እንደተካ ሊታወቅ ይገባል ተቃዋሚውን ባለሃብቱን ወጣቱ ሰብስቦ ሆዳቸውን ቢሞላ በተስፋ ቃላት ቢደልል ስልጣን ቢሰጥ ምንም አይፈይድም ፣ ከኢሕአዴግ ባለስልጣን ጎን መቆም የሕዝብን ትግል ከመግደል አይተናነስም። አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ የጭብጨባ ባህል! የፓርቲ አባል ያጨበጭባል፡፡ የድርጅት አባል ያጨበጭባል፡፡ የጎሣ አባል ያጨበጭባል፡፡ ጓደኛና ቲፎዞ ያጨበጭባል፡፡ የተማረው ያጨበጭባል! ያልተማረው ያጨበጭባል! አዋቂው ያጨበጭባል! አላዋቂው ያጨበጭባል! ሃይማኖተኛው ያጨበጭባል! ሃይማኖት – አልባው ያጨበጭባል! የኪነ-ጥበቡ ሰው እያጨበጨበ ጭብጨባ ይቀላውጣል!… ከዚህ የጭብጨባ ባህል ማን ይገላግለን ይሆን? ለጭብጨባም የአየር ሰዓት የሚጠየቅበት ወቅት እየመጣ ነው፡፡ ባመኑበትም ባላመኑበትም ማጨብጨብ፣ ባወቁትም ባላወቁትም ማጨብጨብ እርግማን ነው፡፡በየግል መድረኩ፤ በየመሸታ ቤቱ፣ በየሻይ ቤቱ፣ በየሬስቶራንቱ ወዘተ… በዕውቀት መከራከር ከቀረ ውሎ አድሯል፡፡ የተማረ የማይከበርበት፣ ያልተማረ ዘራፍ ሲል የሚደመጥበት ሁኔታ እየበረከተ የመጣበት ዘመን ነው፡፡ በመናገርና አውቆ በመናገር መካከል ልዩነቱ ከመከነ ሰንብቷል! አገሩን፤ “እኔ ምን ቸገረኝ ያባቴ ዶሮ አደለች!” ብሎ በምንግዴ የሚያየው ዜጋ በሚያስገርም ሁኔታ እንደባክቴሪያ የሚራባበት አየር እየተፈጠረ ነው፡፡ አገርን መሰረት አድርጎ ፖለቲካን፣ ኢኮኖሚን አሊያም ባህልን ማየት የተነወረበት ጊዜ እየመጣ ይመስላል፡፡ አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡I

Source: http://www.yegnagudday.com/2018/04/15/%E1%8A%A0%E1%88%88%E1%88%9B%E1%8B%88%E1%89%85%E1%8A%93-%E1%88%B5%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%88%B2%E1%89%80%E1%8A%93%E1%8C%81-%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%8B%93%E1%8B%AD/

አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ያላወቁ አለቁ ፤ ያልነቁ ታነቁ ።

እኔ የሌለሁበት እኛ ተቃዋሚዎች የምንሔድበት መንገድ ራሳችን በፈጠርነው መወታተብ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ ተስፋችንን በኢሕአዴግ እና በ አፈጮሌ ባለስልጣኑ ላይ ማድረጋችን መጭው ጊዜ ከባድ አደጋ እንዲመጣ ለአምባገነኖች ቡድናዊ ግብ በሩን እያመቻቸን መሆኑ ልብ ልንል ይገባል።

ዲያስፖራውን በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነዢነት የወነጀሉትና የወልቃይትን ትግል የካዱት አፈጮሌው የወልቃይት የማንነት ጉዳይ ጥያቄ ወደ መሰረተ ልማት ጥያቄነት እንዲሸሽ ወይም እንዲያፈገፍግ ያደረጉት የኢሕአዴጉ አፈጮሌ ባለስልጣን ኢትዮጵያን ሽፋን አድርገው ሕዝቡን እያጭበረበሩ መሆኑን ከጅምሩ ብንጮህ የሚሰማ ጠፋ።

ይህ ብቻ ሳይሆን አፈጮሌውን ባለስልጣን የሕወሓት ካድሬዎች ሲያጣጥሏቸው ሲቪያቸው ስድሳ ጊዜ ተሰረዘ ተደለዘ ሲሏቸው የተማሩበት አመተ ምህረት ተጭበርብሯል ሲሉ አኛ በወቅቱ የተናገርነው አውቀው እያጣጣሉ እንደሆነና የሚመርጡትም እሱ መሆኑን ነበር። ተቃዋሚዎች ግን ከመንቃት ይልቅ በኢሕ አዴግ ፕሮፓጋንዳ ታንቀው እውነትን የመዋጫ ጊዜያቸውን እያሳዩን ነው። የሚያዋጣው የተጀመረው ትግል እንጂ የኢሕ አዴግ ሹም ሽር አይደለም።

ሌላው ትግራይ ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ የመስራት መብታቸውን ተነፍገው እያየን የሙስሊሙ መብት የተከበረ አድርገው አፈጮሌው የሚያወሩት ጉዳይ አነጋጋሪ ነው።

አክሱም ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ ፕሮቴስታንቶች ታላቅ የቤተክርስቲያን ቅዱስ መሰረታቸውን ቢያስቀምጡ የሃይማኖት እኩልነት እይታን ያስተካክላል ።

ይህ አክሱም ላይ መሰራቱ ማንንም የማይጎዳ የሕዝብን የማምለክ እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው። በየትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢዎች መስጂድና በተስኪያን ጎን ለጎን ሲሰሩ የኖሩ ስለሆነ አዲስ ነገር የለውም።

አፈጮሌውን ጠቅላይ ወተጠቅላይ የሚደግፉ ተቃዋሚዎች አካሔዳቸውን በጥንቃቄ ሊመረምሩ ይገባል ።

ኢሕአዸግ የራሱን ሰው በራሱ ሰው እንደተካ ሊታወቅ ይገባል ተቃዋሚውን ባለሃብቱን ወጣቱ ሰብስቦ ሆዳቸውን ቢሞላ በተስፋ ቃላት ቢደልል ስልጣን ቢሰጥ ምንም አይፈይድም ፣ ከኢሕአዴግ ባለስልጣን ጎን መቆም የሕዝብን ትግል ከመግደል አይተናነስም።

አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡

የጭብጨባ ባህል! የፓርቲ አባል ያጨበጭባል፡፡ የድርጅት አባል ያጨበጭባል፡፡ የጎሣ አባል ያጨበጭባል፡፡

ጓደኛና ቲፎዞ ያጨበጭባል፡፡ የተማረው ያጨበጭባል! ያልተማረው ያጨበጭባል! አዋቂው ያጨበጭባል! አላዋቂው ያጨበጭባል! ሃይማኖተኛው ያጨበጭባል! ሃይማኖት – አልባው ያጨበጭባል! የኪነ-ጥበቡ ሰው እያጨበጨበ ጭብጨባ ይቀላውጣል!… ከዚህ የጭብጨባ ባህል ማን ይገላግለን ይሆን? ለጭብጨባም የአየር ሰዓት የሚጠየቅበት ወቅት እየመጣ ነው፡፡

ባመኑበትም ባላመኑበትም ማጨብጨብ፣ ባወቁትም ባላወቁትም ማጨብጨብ እርግማን ነው፡፡

በየግል መድረኩ፤ በየመሸታ ቤቱ፣ በየሻይ ቤቱ፣ በየሬስቶራንቱ ወዘተ… በዕውቀት መከራከር ከቀረ ውሎ አድሯል፡፡

የተማረ የማይከበርበት፣ ያልተማረ ዘራፍ ሲል የሚደመጥበት ሁኔታ እየበረከተ የመጣበት ዘመን ነው፡፡

በመናገርና አውቆ በመናገር መካከል ልዩነቱ ከመከነ ሰንብቷል! አገሩን፤ “እኔ ምን ቸገረኝ ያባቴ ዶሮ አደለች!” ብሎ በምንግዴ የሚያየው ዜጋ በሚያስገርም ሁኔታ እንደባክቴሪያ የሚራባበት አየር እየተፈጠረ ነው፡፡

አገርን መሰረት አድርጎ ፖለቲካን፣ ኢኮኖሚን አሊያም ባህልን ማየት የተነወረበት ጊዜ እየመጣ ይመስላል፡፡ አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡

The post አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ያላወቁ አለቁ ፤ ያልነቁ ታነቁ ። እኔ የሌለሁበት እኛ ተቃዋሚዎች የምንሔድበት መንገድ ራሳችን በፈጠርነው መወታተብ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ ተስፋችንን በኢሕአዴግ እና በ አፈጮሌ ባለስልጣኑ ላይ ማድረጋችን መጭው ጊዜ ከባድ አደጋ እንዲመጣ ለአምባገነኖች ቡድናዊ ግብ በሩን እያመቻቸን መሆኑ ልብ ልንል ይገባል። ዲያስፖራውን በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነዢነት የወነጀሉትና የወልቃይትን ትግል የካዱት አፈጮሌው የወልቃይት የማንነት ጉዳይ ጥያቄ ወደ መሰረተ ልማት ጥያቄነት እንዲሸሽ ወይም እንዲያፈገፍግ ያደረጉት የኢሕአዴጉ አፈጮሌ ባለስልጣን ኢትዮጵያን ሽፋን አድርገው ሕዝቡን እያጭበረበሩ መሆኑን ከጅምሩ ብንጮህ የሚሰማ ጠፋ። ይህ ብቻ ሳይሆን አፈጮሌውን ባለስልጣን የሕወሓት ካድሬዎች ሲያጣጥሏቸው ሲቪያቸው ስድሳ ጊዜ ተሰረዘ ተደለዘ ሲሏቸው የተማሩበት አመተ ምህረት ተጭበርብሯል ሲሉ አኛ በወቅቱ የተናገርነው አውቀው እያጣጣሉ እንደሆነና የሚመርጡትም እሱ መሆኑን ነበር። ተቃዋሚዎች ግን ከመንቃት ይልቅ በኢሕ አዴግ ፕሮፓጋንዳ ታንቀው እውነትን የመዋጫ ጊዜያቸውን እያሳዩን ነው። የሚያዋጣው የተጀመረው ትግል እንጂ የኢሕ አዴግ ሹም ሽር አይደለም። ሌላው ትግራይ ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ የመስራት መብታቸውን ተነፍገው እያየን የሙስሊሙ መብት የተከበረ አድርገው አፈጮሌው የሚያወሩት ጉዳይ አነጋጋሪ ነው። አክሱም ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ ፕሮቴስታንቶች ታላቅ የቤተክርስቲያን ቅዱስ መሰረታቸውን ቢያስቀምጡ የሃይማኖት እኩልነት እይታን ያስተካክላል ። ይህ አክሱም ላይ መሰራቱ ማንንም የማይጎዳ የሕዝብን የማምለክ እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው። በየትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢዎች መስጂድና በተስኪያን ጎን ለጎን ሲሰሩ የኖሩ ስለሆነ አዲስ ነገር የለውም። አፈጮሌውን ጠቅላይ ወተጠቅላይ የሚደግፉ ተቃዋሚዎች አካሔዳቸውን በጥንቃቄ ሊመረምሩ ይገባል ። ኢሕአዸግ የራሱን ሰው በራሱ ሰው እንደተካ ሊታወቅ ይገባል ተቃዋሚውን ባለሃብቱን ወጣቱ ሰብስቦ ሆዳቸውን ቢሞላ በተስፋ ቃላት ቢደልል ስልጣን ቢሰጥ ምንም አይፈይድም ፣ ከኢሕአዴግ ባለስልጣን ጎን መቆም የሕዝብን ትግል ከመግደል አይተናነስም። አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ የጭብጨባ ባህል! የፓርቲ አባል ያጨበጭባል፡፡ የድርጅት አባል ያጨበጭባል፡፡ የጎሣ አባል ያጨበጭባል፡፡ ጓደኛና ቲፎዞ ያጨበጭባል፡፡ የተማረው ያጨበጭባል! ያልተማረው ያጨበጭባል! አዋቂው ያጨበጭባል! አላዋቂው ያጨበጭባል! ሃይማኖተኛው ያጨበጭባል! ሃይማኖት – አልባው ያጨበጭባል! የኪነ-ጥበቡ ሰው እያጨበጨበ ጭብጨባ ይቀላውጣል!… ከዚህ የጭብጨባ ባህል ማን ይገላግለን ይሆን? ለጭብጨባም የአየር ሰዓት የሚጠየቅበት ወቅት እየመጣ ነው፡፡ ባመኑበትም ባላመኑበትም ማጨብጨብ፣ ባወቁትም ባላወቁትም ማጨብጨብ እርግማን ነው፡፡በየግል መድረኩ፤ በየመሸታ ቤቱ፣ በየሻይ ቤቱ፣ በየሬስቶራንቱ ወዘተ… በዕውቀት መከራከር ከቀረ ውሎ አድሯል፡፡ የተማረ የማይከበርበት፣ ያልተማረ ዘራፍ ሲል የሚደመጥበት ሁኔታ እየበረከተ የመጣበት ዘመን ነው፡፡ በመናገርና አውቆ በመናገር መካከል ልዩነቱ ከመከነ ሰንብቷል! አገሩን፤ “እኔ ምን ቸገረኝ ያባቴ ዶሮ አደለች!” ብሎ በምንግዴ የሚያየው ዜጋ በሚያስገርም ሁኔታ እንደባክቴሪያ የሚራባበት አየር እየተፈጠረ ነው፡፡ አገርን መሰረት አድርጎ ፖለቲካን፣ ኢኮኖሚን አሊያም ባህልን ማየት የተነወረበት ጊዜ እየመጣ ይመስላል፡፡ አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡I appeared first on Yegna Gudday.

Share this post

One thought on “አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ያላወቁ አለቁ ፤ ያልነቁ ታነቁ ። እኔ የሌለሁበት እኛ ተቃዋሚዎች የምንሔድበት መንገድ ራሳችን በፈጠርነው መወታተብ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባ ተስፋችንን በኢሕአዴግ እና በ አፈጮሌ ባለስልጣኑ ላይ ማድረጋችን መጭው ጊዜ ከባድ አደጋ እንዲመጣ ለአምባገነኖች ቡድናዊ ግብ በሩን እያመቻቸን መሆኑ ልብ ልንል ይገባል። ዲያስፖራውን በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነዢነት የወነጀሉትና የወልቃይትን ትግል የካዱት አፈጮሌው የወልቃይት የማንነት ጉዳይ ጥያቄ ወደ መሰረተ ልማት ጥያቄነት እንዲሸሽ ወይም እንዲያፈገፍግ ያደረጉት የኢሕአዴጉ አፈጮሌ ባለስልጣን ኢትዮጵያን ሽፋን አድርገው ሕዝቡን እያጭበረበሩ መሆኑን ከጅምሩ ብንጮህ የሚሰማ ጠፋ። ይህ ብቻ ሳይሆን አፈጮሌውን ባለስልጣን የሕወሓት ካድሬዎች ሲያጣጥሏቸው ሲቪያቸው ስድሳ ጊዜ ተሰረዘ ተደለዘ ሲሏቸው የተማሩበት አመተ ምህረት ተጭበርብሯል ሲሉ አኛ በወቅቱ የተናገርነው አውቀው እያጣጣሉ እንደሆነና የሚመርጡትም እሱ መሆኑን ነበር። ተቃዋሚዎች ግን ከመንቃት ይልቅ በኢሕ አዴግ ፕሮፓጋንዳ ታንቀው እውነትን የመዋጫ ጊዜያቸውን እያሳዩን ነው። የሚያዋጣው የተጀመረው ትግል እንጂ የኢሕ አዴግ ሹም ሽር አይደለም። ሌላው ትግራይ ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ የመስራት መብታቸውን ተነፍገው እያየን የሙስሊሙ መብት የተከበረ አድርገው አፈጮሌው የሚያወሩት ጉዳይ አነጋጋሪ ነው። አክሱም ውስጥ ሙስሊሞች መስጂድ ፕሮቴስታንቶች ታላቅ የቤተክርስቲያን ቅዱስ መሰረታቸውን ቢያስቀምጡ የሃይማኖት እኩልነት እይታን ያስተካክላል ። ይህ አክሱም ላይ መሰራቱ ማንንም የማይጎዳ የሕዝብን የማምለክ እኩልነት የሚያረጋግጥ ነው። በየትኛውም የኢትዮጵያ አከባቢዎች መስጂድና በተስኪያን ጎን ለጎን ሲሰሩ የኖሩ ስለሆነ አዲስ ነገር የለውም። አፈጮሌውን ጠቅላይ ወተጠቅላይ የሚደግፉ ተቃዋሚዎች አካሔዳቸውን በጥንቃቄ ሊመረምሩ ይገባል ። ኢሕአዸግ የራሱን ሰው በራሱ ሰው እንደተካ ሊታወቅ ይገባል ተቃዋሚውን ባለሃብቱን ወጣቱ ሰብስቦ ሆዳቸውን ቢሞላ በተስፋ ቃላት ቢደልል ስልጣን ቢሰጥ ምንም አይፈይድም ፣ ከኢሕአዴግ ባለስልጣን ጎን መቆም የሕዝብን ትግል ከመግደል አይተናነስም። አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡ የጭብጨባ ባህል! የፓርቲ አባል ያጨበጭባል፡፡ የድርጅት አባል ያጨበጭባል፡፡ የጎሣ አባል ያጨበጭባል፡፡ ጓደኛና ቲፎዞ ያጨበጭባል፡፡ የተማረው ያጨበጭባል! ያልተማረው ያጨበጭባል! አዋቂው ያጨበጭባል! አላዋቂው ያጨበጭባል! ሃይማኖተኛው ያጨበጭባል! ሃይማኖት – አልባው ያጨበጭባል! የኪነ-ጥበቡ ሰው እያጨበጨበ ጭብጨባ ይቀላውጣል!… ከዚህ የጭብጨባ ባህል ማን ይገላግለን ይሆን? ለጭብጨባም የአየር ሰዓት የሚጠየቅበት ወቅት እየመጣ ነው፡፡ ባመኑበትም ባላመኑበትም ማጨብጨብ፣ ባወቁትም ባላወቁትም ማጨብጨብ እርግማን ነው፡፡በየግል መድረኩ፤ በየመሸታ ቤቱ፣ በየሻይ ቤቱ፣ በየሬስቶራንቱ ወዘተ… በዕውቀት መከራከር ከቀረ ውሎ አድሯል፡፡ የተማረ የማይከበርበት፣ ያልተማረ ዘራፍ ሲል የሚደመጥበት ሁኔታ እየበረከተ የመጣበት ዘመን ነው፡፡ በመናገርና አውቆ በመናገር መካከል ልዩነቱ ከመከነ ሰንብቷል! አገሩን፤ “እኔ ምን ቸገረኝ ያባቴ ዶሮ አደለች!” ብሎ በምንግዴ የሚያየው ዜጋ በሚያስገርም ሁኔታ እንደባክቴሪያ የሚራባበት አየር እየተፈጠረ ነው፡፡ አገርን መሰረት አድርጎ ፖለቲካን፣ ኢኮኖሚን አሊያም ባህልን ማየት የተነወረበት ጊዜ እየመጣ ይመስላል፡፡ አለማወቅና ስግብግብነት ሲቀናጁ ምን ዓይነት አደጋ ላይ እየጣሉን እንደሆነ ማየት ተስኖናል፡፡I

  1. This is Pessimistic and trash writing!!!

    The PM is not in power even for a month, lots of trash remarks. Some even think he is a PM elect from an opposition party like Ofeco, blue party or some other and forward a list of things they want to be done in one month.

    Opposition to EPRDF must know that smart politics in Ethiopia is to make analysis that can catch the PM attention. They are not supposed to say do this or that. All they have to point out is malpractice within the system and mention the people directly responsible like Sirage Fegessa, Abiyu Assefa, Getachew Ambaye, Getachew Assefa, and the like. We need to help by pointing errors within the system and by pointing how to tackle them together with the people. Cherry picking here and there from the prime minister’s speech is not helpful. I strongly plead to ESAT journalists to stick to journalism instead of political analysis based on no political knowledge. As a media with large audience you must be careful not to mislead the public. As journalists you doing unparalleled great job. However most of your analysis you make on eletawi and efita programs are weak and skin deep.

    Reply

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.