አልማ በአዲስ አበባ የአባላቱን ቁጥር ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) አባላት የ2012 የእቅድ አፈጣጸም እና የ2013 የማኅበሩ እቅድ ዙሪያ ምክክር አድርገዋል። የአራዳ ክፍለ ከተማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አበባ እሸቴ ለአብመድ እንደተናገሩት በ2012 በጀት ዓመት የአዲስ አባላቱን ቁጥር ማሳደግ ያቋረጡትን ማሰባሰብ እና በሁሉም የክፍለ ከተማው ወረዳች በተሠራው ሰፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply