አማራን ያገለለው የጠቅላይ ሚንስትሩ የአሜሪካ ጉባዔ

Source: https://welkait.com/?p=15921

(አቻምየለህ ታምሩ) ጠቅላይ ሚንስትሩ አሜሪካ እንደሚመጣና የተለያየ ሐሳብ ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን እንደሚያናግር ሲነገር ሰምተን ነበር። ነገር ግን እስካሁን በተለይ ዋሽንግቶን ዲሲ በሚካሄደው የጠቅላይ ሚስትሩ ጉባዔ አንድም የአማራ ድርጅትና ግለሰብ አልተጋበዘም። በዋሽንግቶን ዲሲው የጠቅላይ ሚንስትሩ ጉባኤ ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች ግለሰቦችና የብሔረሰብ ድርጅቶች እንዲሳተፉ ሲጋበዙ ዲሲ አካባቢ የሚገኙ የአማራ ድርጅቶችና ግለሰቦች ግን አንዳቸውም አልተጋበዙም። ይህ አማራን ያገለለው የጠቅላይ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.