አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር:

Source: https://amharaonline.org/9460-2/

የባንኩ ባለቤት እኛ ለመሆን እና የአማራ ባንክ ማድረግ ከፈለግን የአክሲዮን ሽያጩን እኛ ሙሉ በሙሉ በመግዛት መቆጣጠር አለብን ። የአማራ ባለሀብቶች ሌላውም ወገን ከ ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 10 500 ጀምሮ በመግዛት የአማራ ባንክ ባለድርሻ በመሆን ባንኩን አማራ አማራ እንዲሸት ማድረግ ይቻላል ። ከዛ ውጭ አክሲዮኑን እነ እንትና ገዝተው ከተቆጣጠሩት በስም ብቻ ነው የአማራ ባንክ ሊሆን የሚችለው ።  ተሰባሰብ በህብረት ሰርተህ ተለወጥ አማራ !! አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር፦ 1. . ዓባይ ባንክ …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.