አማራ ጠል ህግና መዋቅር ገዥ ሆኖ እስካለ ድረስ ብዙ መተክሎችና ብዙ ሻሸመኔዎች መፈፀማቸው አይቀሬ መሆኑን የጠቀሱት የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ከኛ የሚጠበቀው መተባበር፣ አንድነትን…

አማራ ጠል ህግና መዋቅር ገዥ ሆኖ እስካለ ድረስ ብዙ መተክሎችና ብዙ ሻሸመኔዎች መፈፀማቸው አይቀሬ መሆኑን የጠቀሱት የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ከኛ የሚጠበቀው መተባበር፣ አንድነትን…

አማራ ጠል ህግና መዋቅር ገዥ ሆኖ እስካለ ድረስ ብዙ መተክሎችና ብዙ ሻሸመኔዎች መፈፀማቸው አይቀሬ መሆኑን የጠቀሱት የአብን ሊቀመንበር አቶ በለጠ ሞላ ከኛ የሚጠበቀው መተባበር፣ አንድነትን ማጠንከር፣ ትግሉን መቀላቀልና መታገል እንዲሁም አጠናክሮ ማስቀጠል ነው አሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

Source: Link to the Post

Leave a Reply