አምራች ኢንዱስትሪዎች የውጭ ምንዛሬ በሚጠይቁበት ጊዜ ከምርት በኋላ የሚያሥገኙትን የውጭ ምንዛሬ ሠርተው ሊያቀርቡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 06/2013ዓ.ም (አብመድ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከጨርቃጨርቅ፣ አልባሳት እና ቆዳ አምራች ኢንዱስትሪ ማኅበራት ጋር የዘርፉን ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ጥናት ቀርቦ ወይይት ተደርጎበታል፤ በውይይቱ ላይ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እንደገለፁት ማንናቸውም አምራች ኢንዱስትሪ ከውጭ ለሚያሥገባው ጥሬ ዕቃ መግዣ ለሚጠይቀው የውጭ ምንዛሬ ዕቃውን ካስገባና እሴት ጨምሮ በማምረት ወደ ውጭ ገበያ ልከው የሚያሥገኙትን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply