አምስት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ታሰሩ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92920

ከባለፈው ሕዳር 22 ጀምሮ ግምግማ እያካሄደ ያለው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ አምስት የክልሉን ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች አሰረ:: እንደ ሀገር የተጀመረውን ለውጥ ለማስቀጠልና በክልሉ እየታዩ ባሉ የሰላምና የፀጥታ ችግሮች እልባት ለመስጠት በሚል ከቅዳሜ ጀምሮ ግምገማ እያካሄደ ያለው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አመራር በሕወሓት ባለስልጣናት መጠለፉ በተደጋጋሚ ሲዘገብ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.