“አረጋውያን እናቶቻችን እና አባቶቻችን ከመሆናቸው ባሻገር የአንድ ሀገር ሀብት እና የዕውቀት ምንጭ፣ ታሪክ እና ጥበብ ስለሆኑ ልንከባከባቸው እና ልንደግፋቸው ይገባል፡፡” ዶክተር ሙሉነሽ አበበ

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/213ዓ.ም (አብመድ) ነገ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ30ኛ በሀገራችን ለ29ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአረጋውያን ቀን አስመልክቶ የአማራ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የአረጋውያን በዓል በሚከበርበት ወቅት ጧሪ እና ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ቋሚ በሆነ መልኩ የሚደገፉበት ሥርዓት መፍጠር እንደሚገባ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply