አሳዛኝ ዜና! በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…      መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም          አዲስ አበባ…

አሳዛኝ ዜና! በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ…

አሳዛኝ ዜና! በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… መስከረም 2 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በአዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን ሌሊት አሳዛኝ ክስተት ተፈጥሯል። በምስራቅ ጎጃም ዞን አነደድ ወረዳ ነፋሳም ቀበሌ መስከረም 1 ቀን 2013 ዓ.ም ከሌሊቱ 9 ሰዓት አካባቢ ከባሶ ሊበን ወረዳ ወደ አዋበል ወረዳ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3/12240 አ.ማ የሆነ ቅጥቅጥ ኤፍ ኤስ አር የህዝብ ማመላለሻ መኪና ተገልብጦ 9 ሰዎች ወዲያውኑ አልፏል። በ ተከሰተው የመኪና አደጋ በ4ቱ ላይ ሰዎች ከባድ ጉዳት፣ በ15 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሷል። አሽከርካሪው ለጊዜው የተሰወረ መሆኑንና የአደጋው መንስኤም እየተጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። የአማራ ሚዲያ ማዕከል ነፋስ ይማር ይማር እያለ ጉዳቱ ለደረሰባቸው ፈጣን ማገገም፣ለሟች ቤተሰቦች ደግሞ መፅናናትን ይመኛል። የምስራቅ ጎጃም ዞን ኮምኒኬሽንን በምንጭነት ተጠቅመናል።See More

Source: Link to the Post

Leave a Reply