አቃቤ ሕግ ሆይ የሐጫሉ ገዳይ ማን ነው? ነው ጥያቄው! አታምታታ! – ሰርፀ ደስታ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107358

ከሐጫሉ ግድያ በኋላ የተፈጠሩት ሁሉ ከጅምሩ ለሐጫሉ መገደል ታሳቢ የተደረጉ እንደሆነ እንገነዘባለን፡፡ የሐጫሉ ገዳይና የተገደለበት ምክነያት ሲታወቅ ብዙ ሌሎች ወንጀሎች ሌላ ምስክር ሳያስፈልጋቸው ይዳኛሉ፡፡ መሠረቱ የሐጫሉ ገዳይ ማን ነውና ለምን የሚለው ነው፡፡ እሰካሁን አንድም ከሐጫሉ ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪ ወንጀለኛ ፍርድ ቤት ቀርቦ አላየንም፡፡ ፖሊስ ከጅምሩ ባልታወቁ ሰዎች ተገደለ አሉን እስካሁንም እነማን እንደሆኑ አልተናገረም፡፡ አቃቤ ሕግ የሚነግረን ክስ እሰካሁን ከሐጫሉ ግድያ ጋር አይገናኝም፡፡ እያቀረበ ያለው ክስ ከሐጫሉ ግድያ ጋር አለመገናኘቱ ብቻም ሳይሆን የሐጫሉን ግድያ ለማደበሰበስ ቅድመ ዝግጅት እሆነ እንዳይሆን ስጋቴ ነው፡፡ የሚገርመው ግን ይሄም አቃቤ ሕግ ክስ ብሎ የሚያቀርባቸው ያው ከዚህ በፊት ሰው  በሰፊው ሲያወራ የነበረውን እንጂ ሌሎች ብዙ ወሳኝ

The post አቃቤ ሕግ ሆይ የሐጫሉ ገዳይ ማን ነው? ነው ጥያቄው! አታምታታ! – ሰርፀ ደስታ appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

One thought on “አቃቤ ሕግ ሆይ የሐጫሉ ገዳይ ማን ነው? ነው ጥያቄው! አታምታታ! – ሰርፀ ደስታ

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.