አቡነ ማትያስ ከዛሬ 31 ዓመት በፊት አቡነ ተክለሃይማኖትን እየተሳደቡ የሰጧቸው መግለጫዎች

Source: https://mereja.com/amharic/v2/72870

ባለፈው ሳምንት ለቀንደኛው ህወሃት ለደብረጽዮን የማይገባውን አክሊል በታላቁ በዓል አክሱም ጽዮን ላይ ያጠለቁለት አቡነ ማቲያስ ማን እንደነበሩና ለሚሰሩት የክህደት ስራ ታሪካቸውን በጥቂቲም ቢሆን ለመቃኘት ይህንን ቪዲዮ ይመልከቱ። በደብረጽዮን የሚመራዊ ህወሃት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ደበኛ ጠላቷ ስለሆነ ከደደቢት በረሃ ከተነሳበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ  ከ40 ዓመታት በላይ እየተናነቃት፣ እየገዘገዛትና እያዳከማት ይገኛል። የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ለደብረ ጽዮን አክሊል መድፋት ማለት የይሁዳዊያን ጸሎት ቤት ለሂትለር ክብር ሰጠች እንደማለት ሊታሰብና ሊደረግ የማይቻል ፌዝ ነው።

Share this post

One thought on “አቡነ ማትያስ ከዛሬ 31 ዓመት በፊት አቡነ ተክለሃይማኖትን እየተሳደቡ የሰጧቸው መግለጫዎች

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.