አብን አዲስ ሊቀመንበር ሾመ

Source: https://addismaleda.com/archives/9990

  የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር የነበሩት ደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ከኃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን  በምትካቸውም በለጠ ሞላ  መሾማቸው ተገለጸ። ይህን  ማድረግ ያስፈለገበት ምክንያት  መዋቅራዊ ለውጥ (ሪፎርም) እንዲኖር አስፈላጊ በመሆኑን አብን የካቲት 14 እና 15/2012 ባደረገው አሰቸኳይ ጉባኤ ላይ አዲሱን ለቀመንበር ጨምሮ…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.