አብዲ ኤል ከኢሶዴፓ ሊቀመንበርነታቸው ተነሱ!!

Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/45464

አባይ ሚዲያ ዜና
ሰላማዊት አሰፋ

ባለፈው ሳምንት በሶማሊያ ክልል በተነሳው ሁከት የበረካታ ኢትዮጵያዊ ሕይወትና ንብረት መጥፋቱ ይታወሳል። ከዚህም በተጨማሪ የቀድሞው የክልሉ ፕሬዘዳናት አብዲ ኤል በአንቀፅ 39 መሰረት ክልሉን ከኢትዮጵያ አስገነጥላለሁ በማለት በምክር ቤት ስብሰባ እንዳሉ በመከላከያ ሀይሉ ተይዘው ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸው ይታወቃል። ይሁን እንጂ አብዲ ኤል ከክልል ፕሬዘዳንትነታቸው ይነሱ እንጂ እስከአሁን ድረስ የፓርቲያቸው ኢሶዴፓ ሊቀመንበ እንደነበሩ ይታወቃል።
 
ሆኖም ዛሬ የጠ/ሚ አብይ አህመድ የቅርብ ሰውና የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር የሆኑትን አቶ አህመድ ሽዴን የሶማሊያ ክልል ምክር ቤት የድርጅቱ ሊቀ መንበር አድርጎ መርጧቸዋል

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.