አብዲ ዒሌ እስር ቤት ገብቷል፣ በረከት ስምዖን የውርደትን እፍታ ቀምሷል (መሳይ መኮንን)

Source: https://ecadforum.com/Amharic/archives/19281/

አብዲ ዒሌ እስር ቤት ገብቷል። በረከት ስምዖን የውርደትን እፍታ ቀምሷል። ጌታቸው አሰፋ የሚደበቅበት ጉድጓድ ፍለጋ ላይ ተጠምዷል። አባይ ጸሀዬ ድምጹን አጥፍቷል። ስብሃት ነጋ በመቀሌ አክሱም ሆቴል ውስኪውን እየላፈ ቆዝሟል።

Share this post

One thought on “አብዲ ዒሌ እስር ቤት ገብቷል፣ በረከት ስምዖን የውርደትን እፍታ ቀምሷል (መሳይ መኮንን)

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.