አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተብላ ተሸለመች

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/98765

የኢትዮጵያ ፌዴሬሽን ተ/ም/ፕሬዝዳንት ኮ/ር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓለም አትሌቲክስ እ.አ.አ. በ2019 በሴትነቷ ላበረከተችው የላቀ አስተዋፅዎ ሽልማት አበረከተላት። አትሌት ደራርቱ በአትሌቲክሱ እድገት በአትሌትነት፣ በአሰልጣኝነት፣ በአመራር ዘርፍየዓለም አትሌቲክስ ባካሄደው ምርጫ የዓመቱ ምርጥ ሴት ብሎ ሸልሟታል። በተጨማሪም ወጣቱና የዶሃ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5000ሜ የብር ሜዳሊስቱ አትሌት ሰለሞን ባረጋ የራይዚንግ አትሌት ሽልማትን ተጎናጽፏል ሲል ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ […]

The post አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተብላ ተሸለመች appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.