አቶ ለማ መገርሳ መደመር እና የኢሕአዴግ ውህደትን አስመልክተው ለቪኦኤ የሰጡት ቃለ ምልልስ ምክንያት ምንድነው? በቀጣይስ ምን ሊከሰት ይችላል?

Source: https://www.gudayachn.com/2019/11/blog-post_30.html

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ እና አቶ ለማ መገርሳ 

ጉዳያችን / Gudayachn
ህዳር 20/2012 ዓም (ኖቬምበር 30/2019 ዓም)

ዓርብ ህዳር 19/2012 ዓም ምሽት ላይ  ቀደም ብሎ ሐሙስ ዕለት በኦስሎ፣ኖርዌይ ጃዋር መሐመድ የሰበሰባቸው የኦሮሞ ኮሚኒቲ አባላት መካከል በኦሮምኛ ከፊት በኩል የተቀመጡ አንዲት እናት የተናገሩትን ድምፁን በመሃል እያቆመ ኦስሎ የሚኖር የኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ወዳጄ እየተረጎመ ያሰማኝ ነበር።እኝህ እናትበጣም አክራሪ ብሄርተኛ እንደሆኑ ከወዳጄ ትርጉም ተረድቻለሁ።በንግግራቸው  ጀዋርን ይወቅሱታል።ጀዋርን የሚወቅሱት ደግሞ ለማ ብቻውን ሆኖ ሳታግዘው መቅረትህ ብቻውን እንዲሆን

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.