አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የግንቦት 7 ከፍተኛ ባለስልጣን ትናንት ምን አሉ፣ ዛሬስ ምን እያሉ ነው?

Source: https://welkait.com/?p=16239

አቶ አፍሬም ማዴቦ ከአሁን በፊት አስመሳይ ትምክህተኛ እና እብሪተኛ እያሉ ሲያጣጥሉት የነበረው ንግሱ አጼ ምንሊክን እንዴት ዛሬ ደግሞ “ኦቶ ቮን ቢስማርክ” ይሆንልዎታል? አቶ ኤፍሬም በAugust 11, 2011 “Negotiation, nation building, and the naysayers” (https://welkait.com/?p=2413) በሚል ዕርስ በጻፉት ረዘም ያለ ፅሁፍ መለስ ዜናዊን እና አጼ ምንሊክን አመሳስለው የሚለተለው ብለው ነበር …….“Emperor Menelik and Meles Zenawi both …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.