አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97672

የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፖሪስ ተገናኝተው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በዘርፈ ብዙ ትብብር ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ በተለይ በሃገራቱ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር በትኩረት ለማሻሻል መግባባት ላይ ደርሰዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በጣሊያን እና በፈረንሳይ የነበራቸውን የውጭ ሃገር የስራ ተልዕኮ አጠናቀው ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.