አንዲት የ13 አመት ታዳጊ ከተደፍረች በኋላ በተደፋባት አሲድ ሕይወቷ አለፈ

Source: https://mereja.com/amharic/v2/49330
https://mereja.com/amharic/v2

(ኢሳት ዲሲ–ነሐሴ 30/2010)አንዲት የ13 አመት ታዳጊ ከተደፍረች በኋላ በተደፋባት አሲድ መሰል ንጥረ ነገር ሕይወቷ አለፈ። ጫልቱ አብዲ የተባለችውና ከምስራቅ ሐረርጌ በደኖ ወደ ሐረር መጥታ የቤት ሰራተኛ የነበረችው ይህች ታዳጊ የተደፈረችውና ሕይወቷ ያለፈው በአሰሪዋ እንደሆነም ተመልክቷል። ስሙ ያልተጠቀሰው ይህ ግለሰብ ታዳጊዋን ከደፈራት በኋላ የአሲድ ጥቃት እንደፈጸመባትም ተመልክቷል። ከጥቃቱም በኋላ በስቃይ ውስጥ እያለች በቤት ተደብቃ እንድትቀመጥ ማድረጉም …

The post አንዲት የ13 አመት ታዳጊ ከተደፍረች በኋላ በተደፋባት አሲድ ሕይወቷ አለፈ appeared first on ESAT Amharic.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.