አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች በሰላማዊው ሕዝብ ባደረሱት ጥቃት የ166 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉን መንግስት ገለጠ።ከአስመራ ሲገባ በአቦይ ስብሐት የምሳ ግብዣ የተደረገለት ኦነግ ሸኔ በዓማራ ክልል ላይ የሞከረው ጥቃት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።

Source: https://www.gudayachn.com/2020/07/166.html

በእዚህ ፅሁፍ ስር-   በሐረር የተፈፀመ አንድ የግፍ ጥቃት የከተማው አምቡላንስ ባለመምጣቱ ከፈረንሳይ በተደወለ ስልክ ህይወቱ የተረፈበትን ታሪክ እና ዘማሪት ሲስተር ፋሲካ በኦሮምያ የንፁሃንን ደም የሚያፈሱትን የመከረችበት ቪድዮ ያገኛሉ።ባሳለፍነው ሳምንት መጀመርያ ላይ በተወዳጁ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ላይ በግፍ ከተፈፀመው ግድያ ተከትሎ በኦፌኮ አባላት በጀዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ እንዲሁም በኦኤምኤን ቅስቀሳ በኢትዮጵያ በተለይ በኦሮምያ ክልል እና በአዲስ አበባ የፀጥታ ችግር መፈጠሩ እና በመቀጠልም ጀዋር እና በቀለ ገርባን፣1084 ሰዎች መታሰራቸው እና እስካሁን የ166 ሰዎች ሕይወት መቀጠፉን ኮማንደር ግርማ ገላን

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.