አዲሱ የሱማሌ ክልል ፕሬዚደንቱ አቶ ሙስጠፋ ማህመድ ኡመር በክልሉ በርካታ ሰዎ በጅምላ የተቀበሩበት ጉድጓድ መገኘቱን ገለፁ

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/92276

ፕሬዚደንቱ ዛሬ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በጅግጅጋ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት በጅምላ ከተቀበሩበት ጉድጓድ ተቆፍረው የወጡ አስከሬኖች መኖራቸውን አመልክተዋል፡፡ ቁፋሮው አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ያስረዱት አቶ ሙስጠፋ የሟቾች ቁጥር ወደፊት የሚገለፅ ቢሆንም በርካታ ሰዎች እንደተገደሉ ጠቁመዋል፡፡ ‹‹በክልሉ ውስጥ የተፈጠረው ችግር ከሀምሌ 26 እስከ 30 ቀን 2010 በተፈጠረው ግጭት ብቻ የሚወሰን አይደለም፡፡ ከዚህ በፊትም በጠራራ ፀሀይ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.