አዲሱ የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶክተር) ማናቸው?

ዶክተር ድረስ ሳኀሉ ጎሹ የትምህርት ዝግጅታቸው • በዲፕሎማ በደን ሳይንስ ከወንዶ ገነት የደን ሳይንስ ኮሌጅ • የመጀመሪያ ዲግሪ በመልክዓምድርና አካባቢ ጥናት ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ • የሁለተኛ ዲግሪ በመልካም አስተዳደርና በአመራር ጥበብ ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ • የሦስተኛ ዲግሪያቸውን በሥራ አመራር ፍልስፍና ቻይና ሀገር ከሚገኘው ኋጁንግ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ ዶክተር ድረስ ሳኀሉ ሁሉንም የትምህርት ደረጃዎች በከፍተኛ ማዕረግ ያጠናቀቁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply