አዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ጥያቄ ፕሮፖዛል የማያስተናግድ መሆኑን አሳውቋል

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/99310

የታከለ ኡማ መንግስት በአመራርነት ወደ አዲስ አበባ አስተዳደር ከመጡ ወዲህ የቆመው የከተማው የሊዝ ጨረታ እንዲጀመር እየወተወቱ ነው፡፡ ምንጮች ለካፒታል ጋዜጣ እደገለፁት ከሶስት ሺ በላይ የመሬት ጥያቄ ለከተማው የመሬት ልማት እና ማናጅመንት ቢሮ የቀረበ መሆኑን ጠቅሰው ቢሮው ጥቅምት 3፣ 2012 ዓ/ም ለተገልጋዮች ባወጣው ማስታወቂያ ለተለያዩ የልማት ስራዎች የሚቀርብ አዲስ የመሬት ጥያቄ ፕሮፖዛል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ […]

The post አዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ጥያቄ ፕሮፖዛል የማያስተናግድ መሆኑን አሳውቋል appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

The post አዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ጥያቄ ፕሮፖዛል የማያስተናግድ መሆኑን አሳውቋል appeared first on ዘ-ሐበሻ (ZeHabesha) Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.