አዲስ አበባ እንደ ሮም ወይስ እንደ ኖርማንዲ? – ደረጀ ተፈራ (የግል ምልከታ)

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/97384

፩) መግቢያ: ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መፈጠሪያ ቦታ ለመሆኗ በሳይንስም ሆነ በሃይማኖት የተረጋገጠ ሃቅ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በአርኪዮሎጂ ቁፋሮ በሚገኙ የሰው ቅሪተ አካላትና በ DNA ምርመራ መሠረት የሚሰጡ ሳይንሳዊ ትንታኔዎች የሚያመላክቱት ጥንታዊ ሰዎች የሀገራችንን ስምጥ ሽለቆ መነሻ በማድረግ በአካባቢያቸው የሚገኝ የተፈጥሮ ልምላሜንና የወንዞችን ተፋሰስ በመከተል በቅድሚያ በዙሪያቸው በኢትዮጵያ ምድርና በአፍሪካ በቀጣይም ሀገራችንን በየብስ እና ቀይ ባህርን አቋርጠው ወደ ተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.