አዲስ አበቤ ንቃ!

አዲስ አበቤ ንቃ! እንግዲህ ከገባህ የብልጽግና ፓርቲ ፖለቲካ ይሄ ዓይን ያወጣ ዘረፋ ማለት ነው። በጠሚሩ የብልጽግና ቅሪት አስተሳሰብ የሌላውን መቀማት ያለፉበትን ሀብት በጉልበት መሰብሰብ ታሪክ ማጠልሸት አዲስ ትርክት መፃፍ መሆኑ ጠንቅቀህ እውቅ። በአዲስ አበባ መስተዳደር የተቀመጡ የኦህዴድ ሃላፊዎች ከተማዋ ተጠሪነቷ ለጨፌ እንዲሆንላቸው ነው የሚፈልጉት። በአጠቃላይ የኦሮሞ ብሄርተኞች ፖለቲካ የኦሮሞዉን ማህበረሰብ በፍትሃዊነት ማሳደግና ማሻሻል ሳይሆን #የመዝረፍ፣ ሌላው የሰራውን #የኔ ነው የማለት ፖለቲካ ነው የምንለው ለዚህ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply