አዳነች አቤቤ ሕዝብ ራሱን ለመከላከል ያደረገውን ጥረት “ኦሮሞ አይገዛንም እያሉ፣ ገጀራ ይዘው ሁከት ፈጥረዋል” በማለት የህዝብ መብቱን መጠቀሙን ወንጀል አድርጋዋለች

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/107400

በአዲስ አበባ በርካታ ቦታ ላይ አሸባሪዎች ቤተክርስቲያንን ለማቃጠል ከበባ ሲያደርጉ ሕዝብ ተጠራርቶ የመጣዉን ሀይል አስቁሞታል። ሆኖም መንግስት ቤተክርስቲያናትን የተከላከሉትን አስሯል። ቃሊቲ አካባቢ በአሸባሪዎች ቤቱ ሊቃጠልበት የነበረ አንድ ግለሰብ በተኩስ አሸባሪዎቹን ለማባረር ችሎ ነበር። ሆኖም ፖሊሶች ወደ ግለሰቡ ቤት በመግባት መሳሪያዉን በመንጠቅ ግለሰቡን ለመንጋው አሳልፈዉ ሰተዋል። መንጋውም ሰዉዬዉን ደብድቦ በመግደል እሬሳዉን ጎትቷል። የአዲስ አበባ ህዝብ ቤቱ በአሸባሪው ሀይል በድንጋይ ሲደበደብ፣ የንግድ ተቋማቱ ሲወድም፣ በጎዳና የተገኘዉ ሲደበደብ ፖሊሶች በአላዬሁም ሽፋን እየሰጡ አልፈዋል። የአዲስ አበባ ህዝብ እና ወጣት እራሱን ለመከላከል ጥረት በሚያደርግ ሰዓት ፖሊሶች በህዝብ ላይ ተኩሰዋል፣ አስለቃሽ ጭስ ለቀዋል። አዳነች አቤቤ ሕዝብ ራሱን ለመከላከል ያደረገውን ጥረት “ኦሮሞ አይገዛንም እያሉ፣ ገጀራ ይዘው ሁከት

The post አዳነች አቤቤ ሕዝብ ራሱን ለመከላከል ያደረገውን ጥረት “ኦሮሞ አይገዛንም እያሉ፣ ገጀራ ይዘው ሁከት ፈጥረዋል” በማለት የህዝብ መብቱን መጠቀሙን ወንጀል አድርጋዋለች appeared first on ዘ-ሐበሻ: ZeHabesha Latest Ethiopian News Provider.

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.