“አፍሪካ ሁለተኛ ዙር ወረርሽኝ ይከብዳታል'' የዓለም ጤና ድርጅት – BBC News አማርኛ

“አፍሪካ ሁለተኛ ዙር ወረርሽኝ ይከብዳታል'' የዓለም ጤና ድርጅት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/EDE6/production/_114920906_whatsappimage2020-10-16at16.50.11.jpg

የዓለም ጤና ድርጅት ሁለተኛው ዙር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለአፍሪካ በእጅጉ አስጊና ከባድ ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቋል። ድርጅቱ አክሎም ወረርሽኙ በተለይ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ አስጊ እንደሆነ አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply