አ/አ ላይ በተፈጸመ ” አፈና” የኢትዬጵያው ዲፕሎማቱ ተጠሩ   (በታምሩ ገዳ)

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/96771

በለፈው ቅዳሜ በትራንዚት ላይ ሳሉ በደህንነት ሰዎች በአ/አ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ላይ “ተጠልፈው” የገቡበት ባልታወቀው ሊባኖሳዊ ጉዳይ የኢትዬጵያ ዲፕሎማት ቤሩት ውስጥ መጠራታቸው ተገለጸ። የሊባኖስ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር ዛሬ ባወጣው መግለጫ ባለፈው ስምንት በቁጥጥር ስር በወደቁት ሃሰን መሀመድ ጃቢር ጉዳይ ማብራሪያ እንዲሰጡ በቤሩት የኢትዬጵያ ቆንስላ ዋና ሹም የሆኑት አክሊሉ ውቤ ከሊባኖስ የውጪ ጉዳይ ሚ/ር ድረስ […]

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.