ኡጋንዳና ታንዛኒያ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቁን የነዳጅ መስመር ዝርጋታ ስምምነት አደረጉ – BBC News አማርኛ

ኡጋንዳና ታንዛኒያ በምሥራቅ አፍሪካ ትልቁን የነዳጅ መስመር ዝርጋታ ስምምነት አደረጉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5F48/production/_114329342__114358433_gettyimages-872161244.jpg

የዚህ ግዙፍ ቧንቧ ጠቅላላ የግንባታው ወጪ ከ3 ቢሊዮን ተኩል ያልፋል ነው የተባለው፡፡ በዚህ ግዙፍ የሁለቱ አገራት ስምምነት ጆን ማጉፉሊና ዩዌሪ ሙሴቬኒ ተገኝተዋል፡፡በኡጋንዳ ነዳጅ ተገኘ የተባለው በፈረንጆቹ በ2006 ነበር፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply