ኢህአዴግ እንዲፈርስ ምርጫ ቦርድ በሙሉ ድምጽ ወሰነ

Source: https://addismaleda.com/archives/9510

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ) በሊቀመንበሩ በኩል በፃፈው ደብዳቤ ግንባሩ መፍረሱን ለቦርዱ ያሳወቀ ሲሆን አስፈላጊውን ማጣራት በማድረግ በሙሉ ድምፅ ኢህአዴግ አንዲፈርስ ወሰነ። እንዲሁም ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) በሊቀመንበሩ በኩል በጻፈው ደብዳቤ ግንባሩ በመፍረሱ የንብረት ክፍፍልን…

Share this post

One thought on “ኢህአዴግ እንዲፈርስ ምርጫ ቦርድ በሙሉ ድምጽ ወሰነ

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.