ኢትዮጵያዊያንን ለመታደግ የኢትዮጵያዊያን ወቅታዊ ሥራችን ልናደርገዉ የሚገባዉ

ቀን 27/11/2012ዓ.ም ምዕራብ አዉሮፓዊያን አፍሪካን ተቀራምተዉ ህዝቡን በባሪያነት ለመግዛት ዓልመዉ ሢሠሩ ዓላማቸዉን የአከሸፈችዉ ኢትዮጵያ መሆኗ ግልጽ ነዉ፡፡በዚህም የጥቁር ዓለም ሕዝብ መመኪያ እና የአፍሪካ የነፃነት ቀንዲል እንድትሆን አስችለዋታል፡፡ይህን ድል ግን ድል ተመችዎች በበጎ አላዩዋትም፡፡ በመሆኑም በተለያዩ ጊዜዎች በግልጽ እና በስዉር ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ባልሆነ መንገድ ኢትዮጵያ ለማጥፋት ተደጋጋሚ ጥረት አድርገዋል፡፡ ከአደረጉት ጥረት አንዱ እስ በሱ ሥጋን በኩበት ጠበሱ እንዲሉ የባንዳ ልጆችን አሰልጥነዉ እና አደራጅተዉ በብሄር ነፃነት ስም ዐማራዉን በገዥነት፣ በጨቋኝነትእና በነፍጠኝነት ፈርጀዉ እሱን በማጥፋት ሥራ ላይ እንዲሰማሩ አደረጉ፡፡ የዚህ ዓላማ ግብ ዐማራዉ በሁለንተናዊ መልኩ ከተዳከመ ኢትዮጵያ እንደ አገር መቀጠል አትችልም፡፡ትበተናለች፡፡ በዚህም የምዕራባዊያን ፍላጎት ይሳካል የሚል ነዉ፡፡ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ቅድሚያ የሥልጣን ምንጭ

Source: Link to the Post

Leave a Reply