ኢትዮጵያ እና አዲሱ ዓመት 2011

Source: https://mereja.com/amharic/v2/51861
https://mereja.com/amharic/v2

ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአዲሱ ዓመት«ከተስፋ የሚሻገር ተጨባጭ ለውጥ ማምጣት፣ ለውጦችን ተቋማዊ እና ዘላቂ ማድረግ  አዳዲስ እድሎችን መጠቀም እና አዳዲስ ፈተናዎችንም መቋቋም የሚችል ህብረተሰብ መፍጠር ይጠበቃል»ብለዋል።በ2011 በኢትዮጵያ በፖለቲካው በኤኮኖሚው እና በማህበራዊ ዘርፎች ይታያሉ የሚባሉ ብሩህ ተስፋዎችን እንዴት መተግበር ይቻላል?…

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.