ኢትዮጵያ ውስጥ ኮቪድ – 19 በከፍተኛ ደረጃ ሊስፋፋባቸውና ፅኑ ሕሙማን ሊበዙባቸው የሚችሉ ክፍለ አገራት የትኞቹ ናቸው?

https://feedpress.me/link/17593/13677505/amharic_0bede2b7-4d4f-45e8-9731-a92fc1f66f0e.mp3

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ የምርምር አባላት፤ ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ – በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ – በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪና ዶ/ር ያየህይራድ ዓለሙ – በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የኮቪድ – 19 ወረርሽ ተዛማችነትንና የሕይወት ቀጠፋ ንረትን የሚያመላክቱ የምርምር ትንበያ ግኝቶችን ይጠቁማሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply