ኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣ መንጋን ለመከላከል እየተዘጋጀች መሆኑን አስታወቀች

Source: https://amharic.voanews.com/a/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%8C%A3-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%8A%95-%E1%88%88%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%8B%E1%8A%A8%E1%88%8D-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8B%98%E1%8C%8B%E1%8C%80%E1%89%BD-%E1%88%98%E1%88%86%E1%8A%91%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%88%E1%89%80%E1%89%BD/5054636.html
https://gdb.voanews.com/E29A3617-4142-4EED-A1FA-68E84B699306_w800_h450.jpg

በአፋር ፣ ሶማሌ፣   ትግራይ ፣ እና አማራ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ የተወሰኑ ስፍራዎች የበረሃ አንበጣ መንጋ መታየቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ከአሁን በፊት  ለ30 ያክል ጊዜያት ከተለያዩ የአረብ እና አፍሪቃ ቀንድ ሀገራት ተነስቶ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት የገባን ሰብል አጥፊ የአንበጣ መንጋ በአውሮፕላን በታጀበ ርብርብ ማስወገዱን ያስታወሱት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የዕፅዋት ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዘብዴዎስ ሰላቶ ፣አሁን የተሰከሰተውን እና በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ይገባል ተብሎ የሚጠበቀውን ፤ ሌላ የወጣት አንበጣ መንጋ በተመሳሳይ ለመከላከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ተናግረዋል፡፡

አቶ ዘብዲዎስ ከኤደን ገረመው ጋር ያደረጉትን ሙሉ ቆይታ ያዳምጡ፡፡

 

Share this post

One thought on “ኢትዮጵያ የበረሃ አንበጣ መንጋን ለመከላከል እየተዘጋጀች መሆኑን አስታወቀች

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.