“ኢትዮጵያ የአሁኑንና የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ወንዝ የመጠቀም መብቷን የማስጠበቅ ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታም አለበት” – ዘሪሁን አበበ ይግዛው

Source: https://tracking.feedpress.it/link/17593/13394527
https://tracking.feedpress.it/link/17593/13394528/amharic_bd3252f7-5912-4b43-8071-27fcf10fa4f2.mp3

አቶ ዘሪሁን አበበ ይግዛው – በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የድርድር ልዑክ ቡድን አባል፤ በዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ ታዛቢነት በኢትዮያ፣ ግብጽና ሱዳን መካከል በተከታታይነት በተካሄዱ ድርድሮች ላይ ለምን እንደተሳተፈች፣ የድርድሩን ጅማሮ ሂደትና ዩናይትድ ስቴትስ እንደምን ወደ ግብጽ ወገን ልታዘም እንደቻለች ያስረዳሉ።

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.