ኢዜማ በአገራዊ ጉዳዮች ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ለመስራት እንደሚፈልግ አስታወ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአገራዊና የጋራ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ከየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋራ መስራት እንደሚፈልግ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ መሬት ወረራና በኮንዶሚኒየም ቤቶች አሰጣጥ ዙሪያ ያስጠናውን ጥናት በሚቀጥለው ሳምንት ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ ገለጸ፡፡ ፓርቲው የአንድ አመት የሀገሪቱ የለውጥ ሂደትና ሊመሰረት ካስቀመጠው ግብ አንፃር የሄደበትን ርቀት ግምገማ የደረሰበትን ውጤት ጥናንት ለህዝብ ይፋ ባደረገበት ወቅት የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ አንዷለም አራጌ እንደገለፁት፤ ፓርቲው ባደረገው ግምገማ በአገሪቱ እውነተኛ ዲሞክራሲ እውን እንዲሆንና እድገት መረጋገጥ እንዲቻል ከየትኛውም ፓርቲ ጋር በሚያግባቡ ጉዳዮች ዙሪያ መስራት እንደሚገባው ወስኗል። ድርጅቱ ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያሉበትን ሁኔታ መገምገሙን አስታውሰው፣ ይሄንን መሰረት በማድረግ እንዴት እና በምን ሁኔታ

The post ኢዜማ በአገራዊ ጉዳዮች ከየትኛውም ፓርቲ ጋር ለመስራት እንደሚፈልግ አስታወ appeared first on ዘ-ሐበሻ Ethiopian Latest News & Point of View 24/7.

Source: Link to the Post

Leave a Reply