ኣብይ ሆይ! የት አለህ? ብለው ይጠሩሃል የመተከል አማራ ተፈናቃዮች! ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay)

Source: http://welkait.com/?p=14189

(pdf) ጎንደር ባሕርዳር ላይ መጥተህ አማራዎችን “አማራ አማራ” የምትሉት ነገር ትቼ ….. የኢትዮጵያን ነገር እንዲህ እያንገበገባችሁ መልሳችሁ አማራ አማራ ስትሉ ታፈርሱታላችሁ!” ብለህ ወቅሰሃቸዋል። ይኼው ጥቃታችንን አስቁምልን ባሉህ ሳምንት ባልሞላ አማራ በመሆናቸው ብቻ ከመተከል (ቤንሻንጉል) አካባቢ ከገዛ ድንግል መሬታቸው ከኢትዮጵያ መሬት ከተባረሩ አንድ ወር ሆኗቸዋል። ዘገባውን ከነስም ዝርዝራቸው እና የመሬት ባለቤትንት፤ ከነ ቤተሰብ ብዛት፤ ለማየት እንዲሁም …

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.