“እምቦጭ ለልዩ አገልግሎት ሊውል ስለታቀደ አትንቀሉ” – የአማራ ክልል መንግሥት

Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/105827

አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ) በአንድ የዜና አውታር ሰሞኑን እንደተከታተልኩት የአማራ ክልል መንግሥት የእምቦጭን መጥፋት አይፈልግም ብቻ ሳይሆን ይበልጥ እንዲስፋፋ  ጠንክሮ እየሠራ ነው፡፡ ለምን? እጅግ ሲበዛ አጠያያቂ ነው! ይህ ጉዳይ መላውን የሀገሪቱ ሕዝብ ሊያሳስብ ይገባል፡፡ በተለይም በቅርቡ የሚገኘው የአማራ ሕዝብ ለምን ብሎ ይጠይቅ፡፡ ወጣቱም ዝም አይበል፡፡ እንደተባለው የባህር ዳር ዩንቨርስቲ ወጣቶችን አሰልጥኖና አስፈላጊውን የማሽኖች አቅርቦት አሟልቶ እምቦጭን

Share this post

Post Comment

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.